የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb23 መጋቢት ገጽ 15
  • በይሖዋ እንደምንታመን የሚያሳዩ ውሳኔዎች

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • በይሖዋ እንደምንታመን የሚያሳዩ ውሳኔዎች
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2023
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • መጽሐፍ ቅዱስን በየዕለቱ ማንበብ ጥበብ ለማግኘት ይረዳል
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2023
  • የምታደርገውን መሻሻል ገምግም
    ለማንበብ እና ለማስተማር የተቻለህን ሁሉ ጥረት አድርግ
  • ይሖዋን የሚያስደስቱ ውሳኔዎችን አድርግ
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)—2025
  • የማታውቋቸው ነገሮች እንዳሉ አምናችሁ በመቀበል ልካችሁን እንደምታውቁ አሳዩ
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)—2025
ለተጨማሪ መረጃ
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2023
mwb23 መጋቢት ገጽ 15

ክርስቲያናዊ ሕይወት

በይሖዋ እንደምንታመን የሚያሳዩ ውሳኔዎች

ውሳኔ ማድረግ የሚጠይቁ ብዙ ሁኔታዎች በየዕለቱ ያጋጥሙናል። በዓለም ውስጥ ያሉ ሰዎች ብዙውን ጊዜ ውሳኔ የሚያደርጉት በስሜት ተገፋፍተው አሊያም ብዙሃኑን ተከትለው ነው። (ዘፀ 23:2፤ ምሳሌ 28:26) በይሖዋ የሚታመኑ ሰዎች ግን በመጽሐፍ ቅዱስ መሠረታዊ ሥርዓቶች ላይ ተመሥርተው ውሳኔ በማድረግ ‘እሱን ግምት ውስጥ ያስገባሉ።’—ምሳሌ 3:5, 6

የሚከተሉት ጥቅሶች ጥሩ ውሳኔ ለማድረግ የሚረዱህ በየትኞቹ ሁኔታዎች ውስጥ ነው? ለእያንዳንዱ ጥቅስ አንድ ምሳሌ ስጥ።

  • ማቴ 6:33

  • ሮም 12:18

  • 1ቆሮ 10:24

  • ኤፌ 5:15, 16

  • 1ጢሞ 2:9, 10

  • ዕብ 13:5

የእምነት የለሾችን ሳይሆን የእምነት ሰዎችን ምሳሌ ተከተሉ—ፈርዖንን ሳይሆን ሙሴን የሚለውን አጭር ድራማ ተመልከት፤ ከዚያም የሚከተለውን ጥያቄ ለመመለስ ሞክር፦

“የእምነት የለሾችን ሳይሆን የእምነት ሰዎችን ምሳሌ ተከተሉ—ፈርዖንን ሳይሆን ሙሴን” ከሚለው ቪዲዮ የተወሰደ ፎቶግራፍ። አንድ ወንድም ወደ ክልል ስብሰባ ለመሄድ እየተዘጋጀ ሳለ ከሥራ ቦታ አስቸኳይ ስልክ ሲደወልለት።

ወንድማችን የአንድ የመጽሐፍ ቅዱስ ባለታሪክ ምሳሌ ጥሩ ውሳኔ እንዲያደርግ የረዳው እንዴት ነው?

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ