የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb23 ግንቦት ገጽ 6
  • ይሖዋ የድፍረት እርምጃን ይባርካል

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ይሖዋ የድፍረት እርምጃን ይባርካል
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2023
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • ይሖዋን መፍራት የሚኖርብን ለምንድን ነው?
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)—2023
  • ዮዳሄ ያሳየው ድፍረት
    ከመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች ምን ትማራለህ?
  • ኢዮአስ መጥፎ ጓደኝነት በመመሥረቱ ይሖዋን ተወ
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—2009
  • ይሖዋን ማገልገል ያን ያህል ከባድ አይደለም
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2021
ለተጨማሪ መረጃ
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2023
mwb23 ግንቦት ገጽ 6
ሥዕሎቹ፦ 1. ዮዳሄና ዮሳቤት ቀስ ብለው ሕፃኑን ኢዮዓስን ለመደበቅ ሲወስዱት። 2. ሊቀ ካህናቱ ዮዳሄ ትንሹን ኢዮዓስን ሲያነግሠው።

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

ይሖዋ የድፍረት እርምጃን ይባርካል

ዮሳቤትና ባሏ ዮዳሄ፣ ኢዮዓስን ከጎቶልያ ታደጉት (2ዜና 22:11, 12፤ w09 4/1 24 አን. 1-2)

ዮዳሄ ኢዮዓስን ለማንገሥ በድፍረት እርምጃ ወሰደ (2ዜና 23:1-11, 14, 15፤ w09 4/1 24 አን. 3-5)

ዮዳሄ ከነገሥታት ጋር የመቀበር ልዩ መብት አግኝቷል (2ዜና 24:15, 16፤ it-1 379 አን. 5)

ለማሰላሰል የሚረዳ ጥያቄ፦ ይበልጥ ድፍረት ማሳየት ያለብኝ በየትኞቹ የአምልኮዬ ዘርፎች ነው?

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ