የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb23 ሐምሌ ገጽ 4
  • ዕዝራ በምግባሩ ይሖዋን አስከብሯል

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ዕዝራ በምግባሩ ይሖዋን አስከብሯል
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2023
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • ዕዝራ የአምላክን ሕግ አስተማረ
    ከመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች ምን ትማራለህ?
  • የማስተማር ችሎታህ ውጤታማ ነውን?
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—2002
  • የዕዝራ መጽሐፍ ጎላ ያሉ ነጥቦች
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—2006
  • ተነዋዋጭ በሆነ ዓለም ውስጥ ተማምናችሁ መኖር ትችላላችሁ
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)—2023
ለተጨማሪ መረጃ
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2023
mwb23 ሐምሌ ገጽ 4

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

ዕዝራ በምግባሩ ይሖዋን አስከብሯል

ዕዝራ የአምላክ ቃል ልቡን እንዲነካውና በምግባሩ ላይ ተጽዕኖ እንዲያደርግ ፈቅዷል (ዕዝራ 7:10፤ w00 10/1 14 አን. 8)

ሌሎች በዕዝራ አማካኝነት የአምላክን ጥበብ ማስተዋል ችለዋል (ዕዝራ 7:25፤ si 75 አን. 5)

ዕዝራ ራሱን በአምላክ ፊት በማዋረዱ ይሖዋ እንደሚመራውና እንደሚጠብቀው እርግጠኛ ነበር (ዕዝራ 8:21-23፤ it-1 1158 አን. 4)

በመኪና ጋራዥ ውስጥ የሚሠራ አንድ ወንድም ለሚያከናውነው ሥራ አለቃው ሲያመሰግነው።

ዕዝራ አምላካዊ ጥበብ በማንጸባረቁ ንጉሡ ከባድ ኃላፊነት በአደራ ሰጥቶታል። እኛም እንደ ዕዝራ በምግባራችን ይሖዋን ማስከበር እንችላለን።

ራስህን እንዲህ ብለህ ጠይቅ፦ ‘በማሳየው ክርስቲያናዊ ምግባር የተነሳ የይሖዋ ምሥክር ያልሆኑ ሰዎች ያከብሩኛል?’

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ