የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb23 ሐምሌ ገጽ 8
  • ነህምያ ለማገልገል እንጂ ለመገልገል አልፈለገም

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ነህምያ ለማገልገል እንጂ ለመገልገል አልፈለገም
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2023
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • “ክፉን በመልካም አሸንፍ”
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—2007
  • “አምላኬ ሆይ፣ በመልካም አስበኝ”
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—2011
  • የነህምያ መጽሐፍ ጎላ ያሉ ነጥቦች
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—2006
  • የኢየሩሳሌም ግንብ
    የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች መማሪያ መጽሐፌ
ለተጨማሪ መረጃ
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2023
mwb23 ሐምሌ ገጽ 8
ነህምያ የኢየሩሳሌምን ቅጥር ለመጠገን ከሌሎቹ እስራኤላውያን ጋር አብሮ ሲሠራ።

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

ነህምያ ለማገልገል እንጂ ለመገልገል አልፈለገም

ነህምያ ሥልጣኑን የራሱን ጥቅም ለማራመድ አልተጠቀመበትም (ነህ 5:14, 15, 17, 18፤ w02 11/1 27 አን. 3)

ነህምያ የሥራው የበላይ ተመልካች ብቻ አልነበረም፤ በሥራው ተሳትፏል (ነህ 5:16፤ w16.09 6 አን. 16)

ነህምያ ላሳየው ከራስ ወዳድነት ነፃ የሆነ ፍቅር ይሖዋ እንዲያስበው ጠይቋል (ነህ 5:19፤ w00 2/1 32)

ነህምያ ገዢ የነበረ ቢሆንም ልዩ እንክብካቤ እንዲደረግለት አልጠበቀም። ነህምያ የአገልግሎት መብትና የጉባኤ ኃላፊነት ላላቸው ክርስቲያኖች ግሩም ምሳሌ ነው።

ራስህን እንዲህ ብለህ ጠይቅ፦ ‘የሚያሳስበኝ “ለሌሎች ምን ማድረግ እችላለሁ” የሚለው ነው ወይስ “ሌሎች ለእኔ ምን ያደርጉልኛል” የሚለው?’

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ