የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb23 መስከረም ገጽ 12
  • የአምላክ ታማኝ ፍቅር ከሰይጣን ውሸቶች ይጠብቀናል

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • የአምላክ ታማኝ ፍቅር ከሰይጣን ውሸቶች ይጠብቀናል
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2023
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • የይሖዋ ታማኝ ፍቅር ምን ጥቅም ያስገኝልሃል?
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)—2021
  • የአምላክ ወዳጅ መሆን የምትችለው እንዴት ነው?
    መጽሐፍ ቅዱስ ምን ያስተምረናል?
  • ኢዮብ የይሖዋን ስም ከፍ ከፍ አድርጓል
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—2009
  • ለይሖዋ ያለንን ፍቅር ማሳየት የምንችለው እንዴት ነው?
    ለዘላለም በደስታ ኑር!—አሳታፊ የመጽሐፍ ቅዱስ መማሪያ
ለተጨማሪ መረጃ
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2023
mwb23 መስከረም ገጽ 12

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

የአምላክ ታማኝ ፍቅር ከሰይጣን ውሸቶች ይጠብቀናል

ሰይጣን፣ ሰዎች መጥፎ ነገር የሚያመጣው ይሖዋ እንደሆነ እንዲያምኑ ይፈልጋል (ኢዮብ 8:4)

ሰይጣን፣ ይሖዋ ለእሱ ታማኝ መሆን አለመሆናችን ግድ እንደማይሰጠው እንድናስብ ይፈልጋል (ኢዮብ 9:20-22፤ w15 7/1 12 አን. 3)

የይሖዋ ታማኝ ፍቅር በሰይጣን ውሸቶች እንዳንታለልና ንጹሕ አቋማችንን እንድንጠብቅ ይረዳናል (ኢዮብ 10:12፤ መዝ 32:7, 10፤ w21.11 6 አን. 14)

አንዲት እህት ስላገኘቻቸው የተለያዩ በረከቶች እያሰላሰለች ስትጽፍ። አንድ ባልና ሚስት አስቤዛ ሲያመጡላት፣ ሌላ እህት በስብሰባ አዳራሽ ውስጥ ስታቅፋት እንዲሁም የJW ብሮድካስቲንግ ፕሮግራም ስትመለከት ይታያል።

እንዲህ ለማድረግ ሞክር፦ መከራ ሲያጋጥምህ ብርታት ለማግኘት ይሖዋ ታማኝ ፍቅር እያሳየህ ያለው እንዴት እንደሆነ ለማስተዋል ሞክር፤ እነዚህን ነገሮች ጻፍ፤ እንዲሁም አለፍ አለፍ እያልክ ከልሳቸው።

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ