የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb23 ኅዳር ገጽ 8
  • “ሰው አምላክን ሊጠቅመው ይችላል?”

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • “ሰው አምላክን ሊጠቅመው ይችላል?”
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2023
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • ሌሎችን ስናጽናና ምን ማድረግ እንደሌለብን ከኤሊፋዝ እንማራለን
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2023
  • መጥፎ አስተሳሰብን ተዋጉ!
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—2005
  • ከተሳሳተ መረጃ ራሳችሁን ጠብቁ
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2023
  • ኢዮብ ንጹህ አቋሙን በመጠበቁ ወሮታ ተከፍሎታል
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—1998
ለተጨማሪ መረጃ
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2023
mwb23 ኅዳር ገጽ 8

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

“ሰው አምላክን ሊጠቅመው ይችላል?”

ኤሊፋዝ፣ አምላክ እንደማንረባ አድርጎ እንደሚቆጥረን ገለጸ (ኢዮብ 22:1, 2፤ w05 9/15 27 አን. 1-3)

ኤሊፋዝ የእኛ ጻድቅ መሆን ለአምላክ ግድ እንደማይሰጠው ተናገረ (ኢዮብ 22:3፤ w95 2/15 27 አን. 6)

እኛ የምናደርገው ውሳኔ፣ ይሖዋ ለሚነቅፈው ለሰይጣን መልስ መስጠት እንዲችል ያደርጋል (ምሳሌ 27:11፤ w03 4/15 14-15 አን. 10-12)

አንዲት በዕድሜ የገፉ እህት አገልግሎት ላይ በር ሲያንኳኩ።

ለማሰላሰል የሚረዳ ጥያቄ፦ ሁሉን ቻይ የሆነውን አምላክ ልትጠቅመው እንደምትችል ማወቅህ ምን ስሜት ይፈጥርብሃል?

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ