ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
ንጹሕ አቋምን ለመጠበቅ ፍጹም መሆን አያስፈልግም
ኢዮብ በስህተት አምላክን ወቅሶታል (ኢዮብ 27:1, 2)
ኢዮብ ስህተት ቢሠራም ንጹሕ አቋሙን እንደጠበቀ ሊናገር ችሏል (ኢዮብ 27:5፤ it-1 1210 አን. 4)
ንጹሕ አቋምን ለመጠበቅ የሚያስፈልገው ይሖዋን በሙሉ ልብ መውደድ እንጂ ፍጹም መሆን አይደለም (ማቴ 22:37፤ w19.02 3 አን. 3-5)
ለማሰላሰል የሚረዳ ጥያቄ፦ ይሖዋ ፍጹም እንድንሆን እንደማይጠብቅብን ማወቃችን ተስፋ እንዳንቆርጥ የሚረዳን እንዴት ነው?