የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb23 ኅዳር ገጽ 12
  • እንደ ኢዮብ ዓይነት ስም አትርፈሃል?

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • እንደ ኢዮብ ዓይነት ስም አትርፈሃል?
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2023
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • “ይሖዋን ተስፋ አድርግ”
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)—2022
  • ኢዮብ የይሖዋን ስም ከፍ ከፍ አድርጓል
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—2009
  • እርማት በመቀበል ረገድ ምሳሌ የሚሆን ሰው
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—2000
  • “ንጹሕ አቋሜን አላጎድፍም!”
    በእምነታቸው ምሰሏቸው
ለተጨማሪ መረጃ
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2023
mwb23 ኅዳር ገጽ 12
ኢዮብ በከተማው በር ላይ ለአንዲት ድሃ ሴትና ለልጇ ምግብ ሲሰጥ።

ኢዮብ ለተቸገሩ ሰዎች ታማኝ ፍቅር ሲያሳይ

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

እንደ ኢዮብ ዓይነት ስም አትርፈሃል?

ኢዮብ የጎረቤቶቹን አክብሮት አትርፎ ነበር (ኢዮብ 29:7-11)

ኢዮብ ለተቸገሩ ሰዎች ታማኝ ፍቅር በማሳየት ይታወቅ ነበር (ኢዮብ 29:12, 13፤ w02 5/15 22 አን. 19፤ ሽፋኑን ተመልከት)

ኢዮብ ጻድቅና ፍትሐዊ መሆኑን አሳይቷል (ኢዮብ 29:14፤ it-1 655 አን. 10)

ምስሎች፦ አንዲት ወጣት እህት ሌሎችን ስትረዳ። 1. አንዲትን አረጋዊት እህት በእጇ ደግፋ አብራ እየተራመደች። 2. አንዲት እህት ስሜቷን አውጥታ ስትናገር እያዳመጠች። 3. እሷና ሌላ እህት ውሻዋን እያንሸራሸረች ላለች ሴት ሲመሠክሩ። 4. ቤቷ ለመጡ እንግዶች ምግብ ስታቀርብ።

መልካም ስም ውድ ሀብት ነው። (w09 2/1 15 አን. 3-4) አብዛኛውን ጊዜ መልካም ስም የምናተርፈው ለረጅም ጊዜ ባሳየነው ጥሩ ምግባር ነው።

ራስህን እንዲህ ብለህ ጠይቅ፦ ‘የምታወቀው በየትኞቹ ባሕርያት ነው?’

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ