የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb23 ኅዳር ገጽ 15
  • የብልግና ምስሎችን መመልከት መጥፎ የሆነው ለምንድን ነው?

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • የብልግና ምስሎችን መመልከት መጥፎ የሆነው ለምንድን ነው?
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2023
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • ወሲባዊ ሥዕሎችንና ፊልሞችን ከመመልከት መራቅ የምችለው እንዴት ነው?
    ንቁ!—2007
  • ፖርኖግራፊ መመልከት የሌለብህ ለምንድን ነው?
    የወጣቶች ጥያቄ
  • የብልግና ምስሎችን ብመለከት ምን ችግር አለው?
    ወጣቶች የሚጠይቋቸው ጥያቄዎችና ተግባራዊ መሆን የሚችሉ መልሶች፣ ጥራዝ 2
  • የብልግና ምስሎች—ጎጂ ናቸው?
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—2013
ለተጨማሪ መረጃ
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2023
mwb23 ኅዳር ገጽ 15

ክርስቲያናዊ ሕይወት

የብልግና ምስሎችን መመልከት መጥፎ የሆነው ለምንድን ነው?

በዛሬው ጊዜ የብልግና ምስሎች በየቦታውና በቀላሉ የሚገኙ ሆነዋል። ብዙዎች፣ ሌላው ቀርቶ አንዳንድ ሃይማኖተኛ የሆኑ ሰዎችም ጭምር የብልግና ምስሎችን መመልከት ምንም ጉዳት እንደሌለው ይሰማቸዋል።

ምስሎች፦ “ፖርኖግራፊ ኃጢአት ነው?” ከተባለው ቪዲዮ ላይ የተወሰዱ ትዕይንቶች። 1. ሁለት ወንዶችና አንዲት ሴት አውቶቡስ መቆሚያ ጋ ቆመው ሞባይላቸውን ሲመለከቱ። ሁለቱ ወንዶች “XXX” የሚል ምልክት የተደረገበትን ምስል እየተመለከቱ ነው። 2. በኋላ ከሁለቱ ወንዶች አንዱና ሚስቱ jw.org ላይ የወጣውን “መጽሐፍ ቅዱስ የብልግና ምስሎችንና ጽሑፎችን ያወግዛል?” የተባለውን ርዕስ ሲያነቡ።

ፖርኖግራፊ ኃጢአት ነው? የሚለውን ቪዲዮ ተመልከት፤ ከዚያም የሚከተለውን ጥያቄ ለመመለስ ሞክር፦

የሚከተሉት ጥቅሶች አምላክ ለብልግና ምስሎች ያለውን አመለካከት ለማወቅ የሚረዱን እንዴት ነው?

  • 1ቆሮ 6:9, 10

  • ማቴ 5:28

  • ቆላ 3:5

  • ያዕ 1:14, 15

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ