መግቢያ
በአሁኑ ወቅት በዓለም ላይ የምናያቸው ነገሮች የዓለም መጨረሻ እንደቀረበ ይጠቁማሉ? ከሆነ፣ በዓለም ላይ ከሚመጣው ጥፋት ለመትረፍ ምን ማድረግ ይኖርብናል? ይህ ዓለም ከጠፋ በኋላ ምን ዓይነት ጊዜ ይመጣል? መጽሐፍ ቅዱስ ለእነዚህ ጥያቄዎች የሚሰጠው መልስ የሚያጽናና ነው፤ ስለዚህ ጉዳይ የበለጠ ለማወቅ በዚህ መጽሔት ላይ ያሉትን ርዕሶች ተመልከት።
በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።
ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።