የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • w24 ሚያዝያ ገጽ 32
  • መንፈሳዊ ሰዎች ጥሩ ውሳኔ ያደርጋሉ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • መንፈሳዊ ሰዎች ጥሩ ውሳኔ ያደርጋሉ
  • የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)—2024
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • ጥበብ የተሞላበት ምርጫ በማድረግ ውርሻችሁን አጥብቃችሁ ያዙ
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—2013
  • ያዕቆብ ውርስ አገኘ
    ከመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች ምን ትማራለህ?
  • የአንባቢያን ጥያቄዎች
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)—2017
  • የማይመሳሰሉ መንትዮች
    የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች መማሪያ መጽሐፌ
ለተጨማሪ መረጃ
የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)—2024
w24 ሚያዝያ ገጽ 32

የጥናት ፕሮጀክት

መንፈሳዊ ሰዎች ጥሩ ውሳኔ ያደርጋሉ

ዘፍጥረት 25:29-34⁠ን አንብብ፤ ከዚያም ከኤሳውና ከያዕቆብ ጥሩ ውሳኔ ያደረገው ማን እንደሆነ ተመልከት።

ስለ አውዱ በጥልቀት ምርምር አድርግ። ከዚያ በፊት ምን ተከናውኗል? (ዘፍ. 25:20-28) ከዚያ በኋላስ?—ዘፍ. 27:1-46

በዝርዝር ጉዳዮቹ ላይ በጥልቀት ምርምር አድርግ። በዚያ ዘመን የበኩር ልጆች የትኞቹ መብቶችና ኃላፊነቶች ነበሯቸው?—ዘፍ. 18:18, 19፤ w10 5/1 13

  • አንድ ሰው የመሲሑ ቅድመ አያት ለመሆን የግድ የበኩር ልጅ መሆን ይጠበቅበት ነበር? (w17.12 14-15)

ትምህርቱን ለማስተዋል ሞክር፤ ከዚያም በሥራ ላይ አውል። ያዕቆብ ለብኩርና መብት ከኤሳው የበለጠ ቦታ የሰጠው ለምንድን ነው? (ዕብ. 12:16, 17፤ w03 10/15 28-29) ይሖዋ ለሁለቱ ወንድማማቾች ምን አመለካከት ነበረው? ለምንስ? (ሚል. 1:2, 3) ኤሳው የተሻለ ውሳኔ ማድረግ የሚችለው ምን ቢያደርግ ነበር?

  • ራስህን እንዲህ ብለህ ጠይቅ፦ በሳምንታዊ ፕሮግራሜ ላይ፣ ለምሳሌ ለቤተሰብ አምልኮ ፕሮግራም ሳወጣ ለመንፈሳዊ ነገሮች አድናቆት እንዳለኝ ማሳየት የምችለው እንዴት ነው?

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ