የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • w24 ኅዳር ገጽ 32
  • ምቹ ሁኔታ ፍጠር

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ምቹ ሁኔታ ፍጠር
  • የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)—2024
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • የማንም ሰው ገመና መደፈር የለበትም
    ንቁ!—2003
  • ትኩረቴን መሰብሰብ የምችለው እንዴት ነው?
    የወጣቶች ጥያቄ
  • በግል ጉዳዬ ሌሎች እንዳይገቡ ብፈልግ ስህተት ነው?
    ወጣቶች የሚጠይቋቸው ጥያቄዎችና ተግባራዊ መሆን የሚችሉ መልሶች፣ ጥራዝ 1
  • ወላጆቼ በግል ሕይወቴ ውስጥ እንዳይገቡ ማድረግ የምችለው እንዴት ነው?
    የወጣቶች ጥያቄ
ለተጨማሪ መረጃ
የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)—2024
w24 ኅዳር ገጽ 32

ለጥናት የሚረዱ ሐሳቦች

ምቹ ሁኔታ ፍጠር

ከግል ጥናትህ ይበልጥ ጥቅም ማግኘት ትፈልጋለህ? የሚከተሉት ምክሮች ለመማር ምቹ ሁኔታ ለመፍጠር ይረዱሃል፦

  • ተስማሚ ቦታ ምረጥ። የሚቻል ከሆነ፣ ያልተዝረከረከ እና በቂ ብርሃን ያለው ቦታ ፈልግ። ዴስክ ወይም ጠረጴዛ ጋ መቀመጥ ወይም ደጅ ያለ አመቺ ቦታ መምረጥ ትችላለህ።

  • ብቻህን ሁን። ኢየሱስ ለመጸለይ “በማለዳ . . . ገለል ወዳለ ስፍራ” ሄዷል። (ማር. 1:35) ብቻህን መሆን የማትችል ከሆነ የጥናት ፕሮግራምህን ለቤተሰቦችህ ወይም አብረውህ ለሚኖሩ ሰዎች በማሳወቅ እንዳይረብሹህ ልትጠይቃቸው ትችላለህ።

  • ትኩረትህን ሰብስብ። ትኩረት የሚከፋፍሉ ነገሮችን አስወግድ። ለጥናት የምትጠቀመው ስልክህን ወይም ታብሌትህን ከሆነ የመልእክቶቹን ድምፅ ወይም ኔትወርኩን አጥፋ። ማድረግ ያለብህ ነገር እንዳለ ትዝ ካለህ ደግሞ በኋላ እንዳትረሳው ማስታወሻ ላይ ጻፈውና ጥናትህን ቀጥል። ትኩረትህን መሰብሰብ ከከበደህ ጥናትህን ቆም አድርገህ በእግርህ ተንሸራሸር ወይም ሰውነትህን አሳስብ።

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ