የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ijwfq ርዕስ 27
  • የይሖዋ ምሥክሮች ሴት ሰባኪዎች አላቸው?

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • የይሖዋ ምሥክሮች ሴት ሰባኪዎች አላቸው?
  • ስለ ይሖዋ ምሥክሮች ብዙ ጊዜ የሚነሱ ጥያቄዎች
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • ‘በጌታ ሥራ የሚደክሙ’ ሴቶች
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—1991
  • ሴቶች አገልጋዮች መሆን ይገባቸዋል?
    ንቁ!—2010
  • አምላክ ሴቶችን በአክብሮትና በአሳቢነት ይይዛቸዋል
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—2012
  • በይሖዋ ምሥክሮች ዘንድ ሴቶች አገልጋይ መሆን ይችላሉ?
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—2012
ለተጨማሪ መረጃ
ስለ ይሖዋ ምሥክሮች ብዙ ጊዜ የሚነሱ ጥያቄዎች
ijwfq ርዕስ 27

የይሖዋ ምሥክሮች ሴት ሰባኪዎች አላቸው?

አዎ። በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሴቶችን ጨምሮ ሁሉም የይሖዋ ምሥክሮች ሰባኪ ወይም አገልጋይ ናቸው። መጽሐፍ ቅዱስ አስቀድሞ በተናገረው መሠረት ‘ብዙ ሴቶች ዜናውን እያሰራጩ’ ነው።​—መዝሙር 68:11 የ1980 ትርጉም

የይሖዋ ምሥክር የሆኑ ሴቶች በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የተጠቀሱ ሴቶች የተዉትን ምሳሌ ይከተላሉ። (ምሳሌ 31:10-31) አነዚህ ሴቶች በጉባኤ ውስጥ የመሪነት ቦታ ለመያዝ ባይሞክሩም በስብከቱ ሥራ ሙሉ ተሳትፎ ያደርጋሉ። ከዚህም ሌላ የመጽሐፍ ቅዱስ መመሪያዎችን ለልጆቻቸው ያስተምራሉ። (ምሳሌ 1:8) በተጨማሪም በቃልም ሆነ በተግባር ሰዎች ላይ በጎ ተጽዕኖ ለማሳደር ተግተው ይሠራሉ።​—ቲቶ 2:3-5

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ