የግርጌ ማስታወሻ a ትልቁ ወይም ነጩ ሻርክ የተለያዩ ስሞች አሉት። ለምሳሌ ያህል በአውስትራሊያ አንዳንድ ጊዜ ዋይት ፖይንተር፣ በደቡብ አፍሪካ ደግሞ ብሉ ፖይንተር ተብሎ ይጠራል።