የግርጌ ማስታወሻ
c ኤም ሲ ኤስ እንደያዛቸው የሚሰማቸው ሰዎች ጥሩ ስም ካተረፈ ሐኪም ሙያዊ እርዳታ ለማግኘት መጣር ይኖርባቸዋል። መጀመሪያ ላይ የተሟላ ምርመራ ሳታደርጉ በአኗኗራችሁ ላይ ሥር ነቀል፣ ምናልባትም ደግሞ ከፍተኛ ወጪ የሚጠይቅ ለውጥ ማድረግ አግባብ አይደለም። የምርመራው ውጤት በአመጋገባችሁ ወይም በአኗኗራችሁ ላይ ጥቂት ማስተካከያዎች ብቻ በማድረግ የበሽታ ምልክቶቻችሁን መቀነስ አልፎ ተርፎም ማስወገድ እንደምትችሉ የሚጠቁም ሆኖ ሊገኝ ይችላል።