የግርጌ ማስታወሻ
a ለሕክምና ወይም መልክ ለማሳመር ተብሎ ሰውነትን በመሸንተፍና በወጣቶች በተለይ በወጣት ሴቶች በሚዘወተረው ሰውነትን የመቁረጥ ወይም የመተልተል ልማድ መካከል ትልቅ ልዩነት አለ። እንዲህ ዓይነቱ ሰውነትን የመተልተል ልማድ ግለሰቡ የባለሙያ እርዳታ የሚጠይቅ ከበድ ያለ የመንፈስ ጭንቀት እንዳለበት ወይም በደል እንደደረሰበት የሚጠቁም ሊሆን ይችላል።