የግርጌ ማስታወሻ
a አምባሮች ወይም ምልክቶች በጊዜ ብዛት በላያቸው የተጻፈውን ማንበብ እስከሚያስቸግር ድረስ ሊያረጁ ይችላሉ። ይሁን እንጂ ሻጋታውን ወይም ዝገቱን የሚያስወግድ ኬሚካል በመጠቀም አብዛኛውን ጊዜ ለመለየት አስቸጋሪ ሆኖ የነበረውን ጽሑፍ ማንበብ ይቻላል። በዩናይትድ ስቴትስ የሚገኘው የአእዋፍ አምባር ማንበቢያ ቤተ ሙከራ በየዓመቱ በመቶ የሚቆጠሩ አምባሮችን ያነብባል።