የግርጌ ማስታወሻ b ከፍተኛ የደም ግፊት ወይም የልብ፣ የጉበት ወይም የኩላሊት ሕመም ካለብህና መድኃኒት የምትወስድ ከሆነ በየቀኑ ምን ያህል ሶዲየምና ፖታሲየም መውሰድ እንዳለብህ ሐኪምህን አማክር።