የግርጌ ማስታወሻ a ይህን ጥቅስ ያሰፈረው ጥንታዊው ጸሐፊ ሣር መሰል የሆኑ እጽዋትን በዛሬው ጊዜ የሣር ዝርያዎች ተደርገው ከሚቆጠሩት ተክሎች ለይቶ አልጠቀሰ ይሆናል።