የግርጌ ማስታወሻ
b አንዳንድ ይሉኝታ የሌላቸው ሰባኪዎች ይህን በሰው ሕይወት ላይ የሚፈጸም አሰቃቂ ንግድ አምላክ እንደሚደግፈው ይናገሩ ነበር። በዚህም የተነሳ ብዙ ሰዎች መጽሐፍ ቅዱስ እንዲህ ያለውን ጭካኔ የሚደግፍ ይመስላቸዋል። ሆኖም መጽሐፍ ቅዱስ አይደግፈውም። በጥቅምት 2001 ንቁ ! ላይ የወጣውን “የመጽሐፍ ቅዱስ አመለካከት፦ አምላክ የባሪያ ንግድን አቅልሎ ይመለከተዋልን?” የሚለውን ርዕስ ተመልከት።