የግርጌ ማስታወሻ
a ፎሊክ አሲድና ብረት የሚገኝባቸው አንዳንድ ምግቦች ጉበት፣ ጥራጥሬዎች፣ አረንጓዴ ተክሎች፣ ኦቾሎኒ የመሰሉ ምግቦችና ንጥረ ምግቦች የተጨመሩባቸው የእህል ዘሮች ናቸው። በብረት የበለጸጉ ምግቦች ከሰውነት ጋር እንዲዋሃዱ ለመርዳት በቪታሚን ሲ የበለጸጉ ፍራፍሬዎችን አብሮ መመገብ ጥሩ ሊሆን ይችላል።