የግርጌ ማስታወሻ
b ከማርገዟ በፊት ጤናማ ውፍረት የነበራት ሴት በእርግዝናዋ መጨረሻ ላይ ከ9 እስከ 12 ኪሎ ግራም ብትጨምር ጥሩ ይሆናል ተብሎ ይታሰባል። በጉርምስና ዕድሜ ላይ የሚገኙና ከሲታ ሴቶች ከ12 እስከ 15 ኪሎ ግራም መጨመር ሲኖርባቸው ወፍራም የሆኑ ሴቶች ግን ከ7 እስከ 9 ኪሎ ቢጨምሩ በቂ ይሆናል።