የግርጌ ማስታወሻ
a የዳይምለር ኩባንያ ዋነኛ ባለአክስዮን የነበረው አሚል የሊነክ አዲሱ መኪና በሴት ልጁ ስም መርሴድስ ተብሎ እንዲጠራ ሐሳብ አቀረበ። ይህን ያደረገው ዳይምለር የሚለው የጀርመንኛ ስም መኪናው በፈረንሳይ አገር ገበያ እንዳያገኝ እንቅፋት ይሆንበታል ብሎ ስለሰጋ ነበር።