የግርጌ ማስታወሻ a ወላጆች አደገኛ ዕፆች ስለሚያስከትሉት ጉዳትና ሌሎች ጉዳዮችን በተመለከተ ከልጆቻቸው ጋር ለመወያየት የሚረዱ መረጃዎችን የያዙ ጽሑፎችን የይሖዋ ምሥክሮች አዘጋጅተዋል። ለምሳሌ ያህል ወጣቶች የሚጠይቋቸው ጥያቄዎችና ተግባራዊ መሆን የሚችሉ መልሶች የተባለውን መጽሐፍ ምዕራፍ 33 እና 34ን ተመልከት።