የግርጌ ማስታወሻ
a በዚህ ጉዳይ ላይ የተገኙ የጥናት ውጤቶች ለወላጆች ጠቃሚና ትምህርት ሰጪ ሊሆኑ ስለሚችሉ ንቁ! በእነዚህ ተከታታይ ርዕሶች ላይ በርካታ የሕፃናት እንክብካቤ ባለሞያዎች የሰጡትን ሐሳብ ያቀርባል። የሆነ ሆኖ የባለሞያዎቹ አመለካከት በአብዛኛው ከጊዜ በኋላ የሚለወጡና ማሻሻያ የሚደረግባቸው መሆኑ መታወቅ አለበት። በአንጻሩ ግን፣ ንቁ! የሚያቀርባቸው መጽሐፍ ቅዱሳዊ መሥፈርቶች ፈጽሞ አይለወጡም።