የግርጌ ማስታወሻ a በጣም የተለመደው የጨው ዓይነት ሶድየም ክሎራይድ ነው። ጥቅም ላይ የዋሉት ሌሎች የጨው ዓይነቶች ደግሞ ፖታሲየም ክሎራይድና አሞኒየም ናይትሬት ናቸው።