የግርጌ ማስታወሻ b አንዳንዶች “የአንጎል በሽታ” የሚለው ስያሜ ብዙም ኅፍረት የማያስከትል በመሆኑና በሽታው ከነርቭ ችግር ጋር የተያያዘ መሆኑን በግልጽ ስለሚጠቁም ይህን ስም መጠቀም ይመርጣሉ።