የግርጌ ማስታወሻ
b ከዚህም በላይ በተለያዩ አገሮች የፊልም ደረጃዎችን ለማውጣት የሚሠራባቸው መሥፈርቶች ሊለያዩ ይችላሉ። በአንድ አገር ወጣቶች ሊያዩት የማይገባ ነው የተባለ ፊልም በሌላ አገር የተፈቀደ ሊሆን ይችላል።