የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች

የግርጌ ማስታወሻ

a ሜሬንጌ ፈጣን ምት ያለው የዳንስ ሙዚቃ ነው። ቀደም ሲል ሜሬንጌን የሚጫወቱት አኮርዲዮን፣ ጉዊሮ (ተመቺ ብረት) እና ታምቦራ (በሁለቱም በኩል የምትመታ አነስተኛ ከበሮ) የያዙ ጥቂት ሰዎችን ያቀፉ ባንዶች ነበሩ። ጊዜው እያለፈ ሲሄድ ግን ኦርኬስታስ (ኦርኬስትራ) የሚባሉ ትልልቅ የሙዚቃ ባንዶች በዶሚኒካን ሪፑብሊክ ተቋቋሙ። በአሁን ጊዜ ያሉ ብዙዎቹ የሜሬንጌ ቡድኖች ኦርጋን፣ ሳክስፎን፣ ትራምፔት፣ ኮንጋ ታምቡር እንዲሁም ሌሎች የሙዚቃ መሣሪያዎችን ይጠቀማሉ።

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ