የግርጌ ማስታወሻ
a በ711 ከክርስቶስ ልደት በኋላ የአረብና የበርበር ወታደሮች ስፔን የገቡ ሲሆን በሰባት ዓመት ጊዜ ውስጥ አብዛኛው የአገሪቱ ክፍል በሙስሊሞች ቁጥጥር ሥር ሆኖ ነበር። በሁለት ምዕተ ዓመት ጊዜ ውስጥ ኮርዶባ የተባለችው ከተማ አውሮፓ ውስጥ በስፋቷና ምናልባትም በሥልጣኔዋ ቀዳሚ ለመሆን በቅታለች።