የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች

የግርጌ ማስታወሻ

a ሮማዎች በተለያዩ የዓለም ክፍሎች ውስጥ በተለያዩ መጠሪያዎች የሚታወቁ ሲሆን ከእነዚህም ውስጥ ጂፕሲ፣ ኪታኖስ፣ ቲሲጎይኒ፣ ቲሲጋኒ እና ሲጋኒ የሚሉት ይገኙበታል። እነዚህ መጠሪያዎች አሉታዊ አንድምታ ያላቸው ናቸው። ሮም (ብዙ ቁጥሩ ደግሞ ሮማ) የሚለው ቃል በእነርሱ ቋንቋ ትርጉሙ “ሰው” ማለት ሲሆን አብዛኞቹ ሮማዎች ራሳቸውን በዚህ ስም ይጠራሉ። እንደ ሲንቲ ያሉ አንዳንድ ሮማኒ ተናጋሪ ኅብረተሰቦች ደግሞ ሌሎች መጠሪያዎችን ይጠቀማሉ።

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ