የግርጌ ማስታወሻ b በዘመናችን ብዙ የይሖዋ ምሥክሮች በትናንሽ የመዋኛ ገንዳዎች ሌላው ቀርቶ በገላ መታጠቢያ ገንዳዎች ውስጥም እንኳ ሳይቀር ሰውነታቸው ሙሉ በሙሉ ውኃ ውስጥ ጠልቆ ተጠምቀዋል።