የግርጌ ማስታወሻ a ሾገን የሚለው ማዕረግ የሚያመለክተው ከትውልድ ወደ ትውልድ ይተላለፍ የነበረውን የጃፓናውያን ሠራዊት አዛዥነት ሲሆን አዛዡ በንጉሠ ነገሥቱ አገዛዝ ሥር ገደብ የለሽ ሥልጣን ነበረው።