የግርጌ ማስታወሻ
a ከድፍድፍ ዘይት ተጣርቶ የሚወጣው ሬንጅ አስፋልት ተብሎም ይጠራል። ይሁን እንጂ በብዙ አካባቢዎች አስፋልት የሚባለው ከአሸዋ ወይም ከደቃቅ ጠጠር ጋር የተለወሰ ለመንገድ ሥራ የሚያገለግል ውሁድ ነው። በዚህ ጽሑፍ ላይ ግን ያልተነጠረውን ጥሬ ውሁድ ለማመልከት ሬንጅ እና አስፋልት በሚሉት ቃላት ተጠቅመናል።