የግርጌ ማስታወሻ a ይህ መጠሪያ የተሰጣቸው በ1836 በታየው ግርዶሽ ወቅት ስለ እነዚህ የብርሃን ጨረሮች ለመጀመሪያ ጊዜ በመዘገበው ፍራንሲስ ቤሊ የተባለ ብሪታንያዊ የሥነ ፈለክ ተመራማሪ ስም ነው።