የግርጌ ማስታወሻ
a ፈሳሹ ክፍል ከፍሬው ከተለየ በኋላ በቀጥታ ለምግብነት የሚውሉት የወይራ ዘይት ዓይነቶች ኤክስትራ ቨርጅን ወይም ቨርጅን የሚባሉት ናቸው። ሪፋይንድ ወይም ኮመን እንዲሁም ኦሊቭ ፖመስ የተባሉት የወይራ ዘይት ዓይነቶች ግን የዘይቱን ኃይለኛ ጣዕም ለማስተካከል የሚረዳ ኬሚካል ይጨመርባቸዋል።