የግርጌ ማስታወሻ c ይሖዋ የሚለው ስም ሁሉን ቻይ፣ ፈጣሪ፣ አምላክና ጌታ ከሚሉት የማዕረግ ስሞች የተለየ ነው። ይህ ስም መጀመሪያ በተጻፈው መጽሐፍ ቅዱስ ላይ ሰባት ሺህ ጊዜ ያህል ይገኛል። ይህን ስም ለራሱ ያወጣው አምላክ ራሱ ነው። ዘፀአት 3:15 “ይሖዋ . . . ለዘላለሙ ስሜ ነው” ይላል።—አሜሪካን ስታንዳርድ ቨርዥን