የግርጌ ማስታወሻ
e በተለይ ደግሞ፣ በብዛት ከተወሰደ ሊገድል የሚችል መድኃኒት ወይም በቀላሉ ሊገኝ በሚችል ቦታ የተቀመጠ ሽጉጥ ቤት ውስጥ መኖሩ አደጋውን እንደሚያባብሰው ምሑራን ያስጠነቅቃሉ። በአሜሪካ ራስን መግደልን ለማስቀረት የተቋቋመው ድርጅት፣ ሽጉጥን በተመለከተ እንዲህ ይላል:- “ሽጉጥ ያላቸው አብዛኞቹ ሰዎች በቤታቸው ውስጥ መሣሪያ የሚያስቀምጡት ‘ለጥበቃ’ ወይም ‘ራሳቸውን ለመከላከል’ እንደሆነ ቢገልጹም በእነዚህ ሰዎች ቤት ውስጥ በሽጉጥ ከተገደሉት መካከል 83 በመቶ የሚሆኑት ሕይወታቸውን ያጠፉት ራሳቸው ናቸው፤ አብዛኛውን ጊዜ ደግሞ ራሱን የገደለው የሽጉጡ ባለቤት አይደለም።”