የግርጌ ማስታወሻ a ይህ 19 ኪሎ ሜትር፣ ፓስፊክ ውቅያኖስ ውስጥ ካለው ማሪያና ትሬንች ከተባለው በጣም ዝቅተኛ ቦታ አንስቶ እስከ ኤቨረስት ተራራ ጫፍ ድረስ ያለውን ርቀት ያመለክታል።