የግርጌ ማስታወሻ a አንድ የማመሳከሪያ ጽሑፍ እንዲህ በማለት ይገልጻል፦ “ማሳቴኮች የፉጨቱን ፍጥነትና ቅላጼ በመቀያየር እንዲሁም መጠኑን ከፍ በማድረግ በርከት ያሉ ሐሳቦችን መለዋወጥ ችለዋል።”