የግርጌ ማስታወሻ b በጉርምስና ዕድሜ ላይ የምትገኘው ልጃችሁ የውበቷ ነገር በጣም ሊያሳስባት ስለሚችል መልኳን በተመለከተ ምንም ዓይነት የሚያንቋሽሽ ነገር ላለመናገር ተጠንቀቁ።