የግርጌ ማስታወሻ b በአንዳንድ ባሕሎች አንድ ልጅ በተለይም ሴት ልጅ አግብታ እስክትወጣ ድረስ ከወላጆቿ ጋር መኖሯ የተለመደ ነው። መጽሐፍ ቅዱስ ይህን ጉዳይ በተመለከተ በቀጥታ የሚናገረው ሐሳብ የለም።