የግርጌ ማስታወሻ
a አንድ ወንድ በጉባኤ ውስጥ ያለው ሥልጣን ውስን መሆኑንም ልብ በል። ለክርስቶስ የሚገዛ ሲሆን ሥራውን ማከናወን ያለበት ከመጽሐፍ ቅዱስ መሠረታዊ ሥርዓቶች ጋር በሚስማማ መንገድ ነው። (1 ቆሮንቶስ 11:3) በተጨማሪም የጉባኤ ኃላፊነት ያለባቸው ወንዶች ትሕትናና የትብብር መንፈስ በማሳየት ‘አንዳቸው ለሌላው መገዛት’ አለባቸው።—ኤፌሶን 5:21