የግርጌ ማስታወሻ a አምላክ ክፋትና መከራ እንዲኖር ለምን እንደፈቀደ ከመጽሐፍ ቅዱስ አሳማኝ ማብራሪያ ለማግኘት በይሖዋ ምሥክሮች የተዘጋጀውን ትክክለኛው የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ምንድን ነው? የተሰኘውን የማስጠኛ መጽሐፍ ምዕራፍ 11ን ተመልከት።