የግርጌ ማስታወሻ a በአንዳንድ አገሮች ሎንግኬዝ ክሎክ ተብሎ የሚጠራው ግራንድፋዘር ክሎክ ስያሜውን ያገኘው በ1876 “ማይ ግራንድፋዘርስ ክሎክ” በሚል ርዕስ ከተዘፈነ ተወዳጅ ዘፈን እንደሆነ ይነገራል።