የግርጌ ማስታወሻ a እያንዳንዱ ግለሰብ ሐዘኑን የሚገልጽበት መንገድ የተለያየ ስለሆነ የሚወዱትን ሰው በሞት ተነጥቀው ሐዘናቸውን በሚታይ መንገድ በማይገልጹ ሰዎች ላይ መፍረድ ተገቢ አይደለም።