የግርጌ ማስታወሻ
a ቤት መቀየርን ወይም ትዳር ለመመሥረት አስበህ ከአንድ ሰው ጋር መቀራረብን የመሳሰሉ ውሳኔዎችን በችኮላ ከማድረግ መቆጠብ ይኖርብሃል። እንዲህ ያሉ ውሳኔዎችን ማድረግ ያለብህ በሕይወትህ ውስጥ ካጋጠመህ አዲስ ሁኔታ ጋር ለመላመድ በቂ ጊዜ ካገኘህ በኋላ መሆን ይኖርበታል።