የግርጌ ማስታወሻ c እያንዳንዱ ሰው ሐዘኑን የሚገልጸው በተለያየ መንገድ ስለሆነ ወዳጅ ዘመዶች ከዚህ ጉዳይ ጋር በተያያዘ የእነሱን የግል አመለካከት እንዲቀበል ሐዘንተኛውን መጫን የለባቸውም።—ገላትያ 6:2, 5