የግርጌ ማስታወሻ a በመጽሐፍ ቅዱስ ላይ “ዘላለም” የሚለው ቃል የተሠራበት ፍጻሜ የሌለውን ዘመን ለማመልከት ብቻ አይደለም። ከዚህ ይልቅ መጨረሻው ያልተወሰነ ረጅም ጊዜን ሊያመለክት ይችላል።