የግርጌ ማስታወሻ c የመሬት ውስጥ የባቡር መሥመር ካላቸው ሌሎቹ የሩሲያ ከተሞች መካከል የካተሪንበርግ፣ ሞስኮ፣ ኒዥኒ ኖቭጎሮድ፣ ኖቮሲቢሪስክ፣ ሴንት ፒተርስበርግ እና ሳማራ ይገኛሉ።